25 Feb 2021

ታሳሪዎቹ እነ ጀዋር ሞሐመድ በግል ሐኪም እንዲታከሙ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ተወስኗል፡፡ ተከሳሾቹ በወህኒ ቤት በፈለጉት ሐኪም እንዲታከሙ ነው ፍርድ ቤቱ የወሰነው፡፡

ታሳሪዎቹ እነ ጀዋር ሞሐመድ በግል ሐኪም እንዲታከሙ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ተወስኗል፡፡ ተከሳሾቹ በወህኒ ቤት በፈለጉት ሐኪም እንዲታከሙ ነው ፍርድ ቤቱ የወሰነው፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ችሎት ውሳኔውን የሰጠው የከፍተኛው ፍርድ ቤትን ውሳኔ በመሻር ነው፡፡ ጠበቆች ግን ታሳሪዎቹ በወህኒ ቤት ሳይሆን በሆስፒታል መታከም አለባቸው በማለት እንደገና አቤቱታ እናቀርባለን ብለዋል፡







2 comments:

  1. በጣም ይገርማል። ይሄ ለፍትህ ስርዐቱ በጣም ተቃራኒ ነው

    ReplyDelete
  2. ሕክምና ማግኘት የለባቸውም።መታከምም የለባቸውም ከማለት ምንም ልዩነት ያለውም

    ReplyDelete

Popular posts

Recent Posts

LikeBtn

Type

አስተማሪ የሆኑት የችሎት ድራማ ቪዲዮዎች

DOCUMENT & FILES

Criminal Procedure Code 6/2013 PDF by ሕግ እና ፍትህ on Scribd